ልጥፎች

ልጥፎችን ከመለያ አካውንት ጥበቃ(telegram security )(techtips) ጋር በማሳየት ላይ

የቴሌግራም አካውንታችን ተጠልፎ (Hack) እንደሆነ እንዴት እናውቃለን? መፍትሄውስ?

ምስል
  መግቢያ telegraማችንን check እናደርግ! ሰላም የ Tech Medrek ቤተሰቦች! ትንሽ እኔ በለሁበት አካባቢ  መብራት እና internet በማቋረጥ ምክኒያት ጹሁፈን በተለመደው  ሰአት post ማድሰግ አልቻልኩም በጣም ይቅርታ! ዛሬ አርብ ነው፣ ለሳምንቱ መጨረሻ የሚሆን በጣም አስፈላጊ መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።  በአሁኑ ጊዜ ብዙዎቻችን ለስራና ለግል ጉዳይ ቴሌግራምን እንጠቀማለን። ነገር ግን አካውንታችን በሌላ ሰው እየታየ መሆኑን እንዴት ማወቅ እንችላለን? ዛሬ ይህንን በቀላሉ የምናይበትን ዘዴ እናያለን። ​ 1. አካውንታችን የገባባቸውን መሳሪያዎች ቼክ ማድረግ መጀመሪያ ወደ ቴሌግራም በመግባት Settings > Devices የሚለውን ይጫኑ። እዚህ ውስጥ የእናንተ ስልክ ያልሆነ ሌላ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ከታየ፣ አካውንታችሁ በሌላ ሰው እየታየ ነው ማለት ነው። ​ 2. አጠራጣሪ መሳሪያዎችን "Terminate" ማድረግ የማታውቁት መሳሪያ እዚያ ዝርዝር ውስጥ ካለ፣ እሱን በመጫን "Terminate Session" የሚለውን ይምረጡ። ያኔ ጠላፊው (Hacker) ወዲያውኑ ከአካውንታችሁ ይወገዳል። ​ 3. "Two-Step Verification" ማብራት አካውንታችሁ ዳግም እንዳይጠለፍ ጠንካራ መከላከያ ማዘጋጀት አለባችሁ። ወደ Settings > Privacy and Security > Two-Step Verification በመግባት የራሳችሁን ሚስጥር ቃል (Password) አዘጋጁ። ይህ ካለ እናንተ ፈቃድ ማንም ሊገባ አይችልም። ይህን  setting  አሁኑ ኑ ማስተካከል  አለባችሁ ። ​ 4. የሚላኩ ሊንኮችን አለመንካት "ሽልማት ደርሶዎታል" ወይም "ይህንን ተጭነው ይመልከ...